
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የአዲስ አበባን ሀብትና የፖለቲካ ስልጣን መቆጣጠር ኢትዮጵያን መቆጣጠር ተደርጎ በተቀናቃኝ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ቡድኖች ዘንድ በግልፅ ይታያል" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን
ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን፤ በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ሰሞኑን "ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ፤ በካሳሁን ሰቦቃ በSBS የተደረጉ ቃለ መጠይቆችና መጣጥፎች" በሚል ርዕስ በዶ/ር ግርማ አውግቸው አርታኢነትና በሴማዊ ጥናቶች መካነ ተቋም አሳታሚነት ለሕትመት በበቃው መፅሐፍ ላይ "የኢትዮጵያ ታሪካዊ የመዲናዎች ዝውውር ጂኦግራፊያዊ ጠባያት" በሚል ርዕሰ መጠሪያ ስላቀረቡት የመጣጥፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ።






