
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
447 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1፡ መግቢያ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ራዕይ 5፡9-10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 103:19፣ ቈላስይስ 1:16፣ ይሁዳ 1:9፣ ማቴዎስ 12:25-26፣ ኤፌሶን 6:12፣ ዮሐንስ 12:31 እና ዳንኤል 10፥13,20

